am_tn/psa/087/007.md

366 B

ፏፏቴዎቼ ሁሉ በአንቺ ውስጥ ይገኛሉ

እየሩሳሌም ሰዎች በረከቶቻቸውን ሁሉ የሚቀበሉባት ስፍራ መሆኗ የተገለጸው፣ እየሩሳሌም ለህዝቡ ውሃ የምታቀርብ ምንጭ እንደሆነች ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)