am_tn/psa/085/012.md

767 B

ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፣ ለእግሩም እርምጃዎች መንገድን ያዘጋጃል

እግዚአብሔር እርሱ በሚሄድበት ስፍራ ሁሉ ትክክል እንደሚያደርግ የተገለጸው ጽድቅ ከእግዚአብሔር ፊት የሚሄድ እና እግዚአብሔር የሚራመድበትን መንገድ እንደሚያዘጋጅ ሰው ተደርጎ ነው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የእርሱ የእግሩ እርምጃዎች/ኮቴ

እዚህ ስፍራ "የእግር ኮቴ" የሚወክለው የእግዚአብሔርን እርምጃዎች ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)