am_tn/psa/084/003.md

1.3 KiB

ድንቢጥ…ዋኖስ

እነዚህ የወፍ አይነቶች ናቸው፡፡ (የማይታወቀውን መተርጎም የሚለውን ይመልከቱ)

እርሷ ማረፊያ/ማኖሪያ አገኘች

"ቤት አገኘች" ወይም "ቤት ሰራች"

የድንቢጥ ቤት

እዚህ ስፍራ "አገኘች" ወይም "ሰራች" የሚሉት ቃላት ባይጠቀሱም የታወቁ ናቸው፡፡ "ድንቢጥ እንኳን ቤቷን አገኘች" ወይም "ድንቢጥ እንኳን ቤቷን ሰራች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የተተወ/የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)

ጫጬቶቿን የምኖርበት

"እንቁላልዋን የምትጥልበት እና ጫጬቶቿን የምትንከባከብበት"

እነርሱ በአንተ ቤት የሚኖሩ

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "እነርሱ" የሚለው ቤተመቅደሱን በቋሚነት የሚያገለግሉ ካህናትን ያመልክታል፤ ወይም 2) "እነርሱ" የሚለው የሚያመለክተው በቤተ መቀደሱ መጥተው የሚያመልኩ ሰዎችን በአጠቃላይ ነው፡፡

ሳያቋርጡ አንተን ያወድሳሉ

"አንተን ደግመው ደጋግመው ማወደሳቸውን ይቀጥላሉ"