am_tn/psa/083/018.md

727 B

ከዚያም እነርሱ ያውቃሉ

ይህ ጸሐፊው ለእግዚአብሔር ልመና በሚያቀርብበት ጊዜም ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እንዲረዱ አድርጋቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

እጅግ ከፍ ያለው በምድር ላይ ነው

እግዚአብሔር በምድር ላይ የሁሉም ገዢ መሆኑ የተገለጸው እርሱ ከማንኛውም ነገር በላይ ከፍ ብሎ እንደሚገኝ ተደርጎ ነው፡፡ " ከፍ ያልክ፣በምድር ላይ የሚገኙ ነገሮችን ሁሉ የምትገዛ ነህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)