am_tn/psa/083/011.md

1.0 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ጸሐፊው ወደ እግዚአብሔር ባለፉት እርሱ ድል ያደረጋቸውን ሌሎች ጠላቶቻቸውን ማስታወሱን ይቀጥላል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሔሬብ…ዜብ…ዛብሄል…ስልማና

እነዚህ ሁሉ የነገሥታት ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ እንዲህ አሉ

እዚህ ስፍራ "እነርሱ" የሚለው የሚያመለክተው ሔሬብ፣ ዜብ፣ ዛብሄል እና ስልማን ነው፡፡

የእግዚአብሔር የግጦሽ ስፍራ

ይህ የሚናገረው የእስራኤል ምድር በጎች የሚሰማሩበት የግጦሽ ስፍራ በማድረግ እና እግዚአብሔር በዚያ ላይ እረኛ እንደሆነ አድርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)