am_tn/psa/083/009.md

1.6 KiB

በእነርሱ ላይ አድርግ…በምድሪቱ

ጸሐፊው እግዚአብሔርን የእስራኤልን ጠላቶች በቀድሞ ጊዜ እንዳደረገው ድል እንዲያደርጋቸው ይጠይቃል፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በምድያማውያን ላይ እንዳደረግኸው

እዚህ ስፍራ "ምድያም" የሚለው የሚወክለው የምድያምን ሰዎች ነው፡፡ "በምድያም ላይ እንዳደረግከም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ሲሳራ…ኢያቢስ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ኢያቢስ የሔሬብ ንጉሥ ነው፡፡ ሲሳራ የኢያቢስ ጦር አዛዥ ነበር፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የቂሶን ወንዝ

ይህ በሰሜን እስራኤል የሚገኝ ወንዝ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ዐይንዶር

ይህ በሰሜን እስራኤል የሚገኝ ከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ለምድር እንደ ፍግ ይሆናሉ

ይህ ማለት የሲሳራ እና ኢያቢስ በድኖች ሳይቀበሩ በሜዳ ወድቀው ይቀራሉ ማለት ነው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)