am_tn/psa/082/008.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ጸሐፊው ዳግም ይናገራል

በምድሪቱ ላይ መፍረድ

እዚህ ስፍራ "ምድር" ህዝቡን ይወክላል፡፡ "በምድሪቱ ህዝብ ላይ ፍረድ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

አንተ በምድር ወገኖች ላይ ሁሉ ርስት አለህና

"የምድር ወገኖች ሁሉ የአንተ ርስት ናቸውና፡፡" ያህዌ ህዝብን በሙሉ የራሱ አድርጎ ይወስዳል ደግሞም በእነርሱ ላይ መግዛት የተገለጸው ህዝቦች ሁሉ የእርሱ የሚገዛቸው ሀብቱ ተደርገው ነው፡፡ "አንተ በአገራት ሁሉ ህዝብ ላይ ትገዛለህና" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አገራት ሁሉ

እዚህ ስፍራ "አገራት" የሚለው የሚወክለው የአገራትን ህዝብ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)