am_tn/psa/082/006.md

1.2 KiB

እናንተ አማልዕክት ናችሁ፣ እናንተ ሁላችሁም የልዑሉ ወንዶች ልጆች ናችሁ

እዚህ ስፍራ "አማልዕክት" የሚለው የሚያመለክተው በመዝሙር 82፡1 ላይ የሚገኙትን እነዚያኑ ወገኖች ነው፡፡ ይህ የሚያመለክተው መንፈሳዊ ፍጥረቶችንም ሆነ ሰዎችን፣ ያህዌ እንደሆነ ያሉ አምላክ አይደሉም፡፡ ቃል በቃል የእርሱ ወንዶች ልጆች ናቸው ማለትም አይደለም፡፡ "አማልዕክት" እና "የልዑሉ ወንዶች ልጆች" ብሎ በመጥራት ያህዌ ለእነርሱ ትልቅ ሀይል እና ስልጣን መስጠቱን ያረጋግጣል፡፡

የልዑሉ ወንዶች ልጆች

ያህዌ ስለ እራሱ "ልዑሉ/ እጅግ ከፍ ያለው" በማለት ይገልጻል፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)

የሆነ ሆኖ እናንተ

"ሆኖም እናንተም"

ትወድቃላችሁ

ይህ ሰው የሚሞት መሆኑ የሚገለጽበት መንገድ ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)