am_tn/psa/082/005.md

855 B

እነርሱም የላቸውም

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) "እነርሱ" የሚለው አማልዕክትን ያመለክታል፤ ወይም 2) "እነርሱ" የሚለው ክፉ ሰዎችን ያመለክታል፡፡

በጨለማ ውስጥ ይመላለሳሉ

ክፉ ነገር ማድረግ የተገለጸው በጣም ጨለማ በሆነ ስፍራ እንደሚመላለሱ ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የምድር መሰረቶች ሁሉ ተናወጡ

ያህዌ የመሰረተውን የሞራል ስርዓትን የጣሱ ዳኞች የተገለጹት አማልዕክት ምድርን እንዳናወጡ እና ምድር እንደፈራረሰች ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ተናወጠ

ፈራረሰ