am_tn/psa/081/013.md

860 B

አወይ፣ ምነው ይህ ህዝቤ በመንገዶቼ ቢሄድ

እግዚአብሔር ህዝቡ እርሱን እንዲታዘዘው መፈለጉ የተገለጸው፣ ህዝቡ በእርሱ መንገድ ወይም ጎዳና እንዲሄድ እርሱ እንደሚፈልግ ተደርጎ ነው፡፡ "እነርሱ ለህጎቼን እንዲጠብቁ እሻለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እጄን በእነርሱ ላይ አነሳሁ

እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚወክለው የያህዌን ሀይል ነው፡፡ "እኔ አጠፋለሁ" ወይም "እኔ አሸንፋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)