am_tn/psa/081/008.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ህዝቡን በበረሃ በነበሩ ጊዜ የተናገራቸውን አስታወሳቸው፡፡

እኔ የማስጠነቀቅህ

"ማስጠንቀቂያ የምሰጥህ"

እስራኤል

እዚህ ስፍራ "እስራኤል" የሚለው የሚወክለው የእስራኤልን ህዝብ ነው፡፡ "እስራኤላውያን" ወይም "የእስራኤል ህዝብ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እኔን ብቻ ብትሰማኝ!

"እኔን ብትሰማኝ እንዴት በወደድኩ" ወይም "ነገር ግን እኔን መስማት መጀመር ይኖርብሃል!"

አፍህን በሰፊው ክፈት፣ እኔም እሞላዋለሁ

እግዚአብሔር የህዝቡን ፍላጎት ሁሉ እንደሚያሟላ የተገለጸው አንዲት እናት ወፍ ጫጩቶቿን በምትመግብበት ሁኔታ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)