am_tn/psa/078/052.md

587 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

ጸሐፊው እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን የሰራውን ስራ መግልጽ ቀጥሏል።

እንደ በግ… እንደ መንጋ

ጸሐፊው እስራኤላውያን እንደ በግ እንደሆኑ አድርጎ ተናግሯል፡፡ ይህ የሚያሳየው እግዚአብሔር እረኛ ለበጎቹ እንደሚያደርገው ህዝቡን እንደሚንከባከብና እንደሚጠብቅ ነው፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ዋጣቸው

ሙሉ በሙሉ ሸፈናቸው