1.3 KiB
1.3 KiB
በዚያን ጊዜ
ምግቡ በአፋቸው እያለ (መዝሙረ ዳዊት 78:31)
የእግዚአብሔር ቁጣ በላያቸው ላይ መጣ
“እግዚአብሔር ተቆጣና በላያቸው መጣ፡፡” “የእርሱ ቁጣ በእስራኤል ላይ መጣ “ የሚለውን በ መዝሙረ ዳዊት 78:21 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
በላያቸው ላይ መጣ
ይህ ለስላሴ ዘይቤ ሲሆን ትርጉሙም እንዲሞቱ አደረጋቸው ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ገደላቸው” (ለስላሴ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
አስደናቂ ስራውን አላመኑም
“ስራ” የሚለው ቃል ስራዎቹን ለሰራው ለእግዚአብሔር ምትክ ስም ነው፡፡ ያላመኑት ምን እንደሆነ በግልፅ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ምንም እንኳ እንዲህ አይነት አስደናቂ ስራ ቢሰራም እነርሱን እንደሚንከባከባቸውና እንደሚጠብቃቸው አላመኑም፡፡” (ምትክ ስም እና ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)