am_tn/psa/078/017.md

435 B

እነርሱ እግዚአብሔርን ተፈታተኑት

እግዚአብሔር አደርገዋለሁ ብሎ የተናገረውን ነገር ማድረግ እንደሚችል እርሱን ከማመናቸው በፊት እንዲያረጋግጥላቸው ፈለጉ፡፡

በልባቸው

“በሙሉ ልባቸው”

የምግብ ፍላጎታቸውን ለማርካት

“የተመኙትን ያህል መብላት እንዲችሉ”