ቁጥር 3 በቁጥር 2 ላይ የተጀመረውን አረፍተ ነገር ይቀጥላል፡፡
ይህን በአዎንታዊ መልክ ልንፅፈው እንችላለን፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለ እነርሱ ለልጆቻችን በእርግጠኝነት እንነግራቸዋለን”
“እግዚአብሔርን የምናመሰግንባቸውን ነገሮች”