am_tn/psa/077/013.md

1.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡-

ጸሐፊው ለእግዚአብሔር መናገሩን ቀጥሏል፡፡

እንደ አምላካችን ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው?

ይህ እንደ ዓረፍተ ሃሳብ ሊተረጎም ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡- “ከእኛ ታላቅ አምላክ ጋር የሚወዳደር ማንም አምላክ የለም” (መልስ የማይሰጥባቸው ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)

በህዝቦች መካከል ሀይልህን ትገልጣለህ

“ሀይል” የሚለው ረቂቅ ስም በቅፅል ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከብዙ የህዝብ ወገኖች ለህዝብ ምን ያህል እንደሆንህ አሳየህ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ለህዝብህ ድል ሰጠሀቸው… ለልጆች

“ለእኛ ለህዝብህ ድል ሰጠኸን… ለእኛ ለልጆች”

ለህዝብህ ድል ሰጠሀቸው

“ድል” የሚለው ረቂቅ ስም በቅፅል ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ህዝብህ አሸናፊ እንዲሆኑ አደረግሀቸው” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

የያዕቆብና የዮሴፍ ልጆች

ይህ መላው የእስራኤልን ህዝብ የሚያመለክት ነው፡፡