am_tn/psa/077/001.md

913 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

ትይዩነት በዕብራውያን ግጥም ውስጥ የተለመደ ነው፡፡ (ግጥም እና ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

ለመዘምራን አለቃ

“ይህ አምልኮ ላይ እንዲጠቀምበት ለመዘምራኑ አለቃ ነው፡፡”

ኤዶታም

ከዳዊት ዋነኛ ሙዚቃ ተጫዎቾች መካከል አንዱ ይህ ተመሳሳይ ስም ነበረው፡፡ ይህ እሱነ ሊያመለክት ይችላል፡፡ ይህን በ መዝሙረ ዳዊት 39:1 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከት፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የአሳፍ መዝሙር

“ይህ አሳፍ የፃፈው መዝሙር ነው፡፡” ይህ በ መዝሙረ ዳዊት 53:1 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ተመልከት፡፡