794 B
794 B
አጠቃላይ መረጃ፡-
ትይዩነት በዕብራውያን ግጥም ውስጥ የተለመደ ነው፡፡ (ግጥም እና ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)
አጠቃላይ መረጃ፡-
የእግዚአብሔር ህዝብ በ 75:1 ላይ ይናገራሉ፣ እና እግዚአብሔር ደግሞ በ 75:2-3 ውስጥ ይናገራል፡፡
ለመዘምራን አለቃ
“ይህ አምልኮ ላይ እንዲጠቀምበት ለመዘምራኑ አለቃ ነው፡፡”
“አታጥፋ” በሚለው ቅኝት የሚዜም
ይህ የሚያመለክተው የዜማ ስልትን ሊሆን ይችላል፡፡ ይህን በ መዝሙረ ዳዊት 57:1 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
የአሳፍ መዝሙር
x