1.2 KiB
1.2 KiB
ልቤ አዘነች
“ልብ” የሚለው ቃል የሚወክለው ሰውየውን ሲሆን ሀሳባቸውንና ስሜታቸውን አፅንኦት ይሰጣል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ በጣም አዝኜ ነበር” (ወካይ የሚለውን ይመልከቱ)
እኔ በጣም ቆስያለሁ
ዘማሪው ስለ ስሜታዊ ህመም ሲናገር በቢላዋ ወይም በቀስት እደተወጋና አካላዊ ህመም እንደሆነ አድርጎ ገልፆታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድ ሰው እንዳቆሰለኝ ያህል ተሰማኝ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
አላዋቂና ስሜት የሌለው
እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረታዊነት ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆን የሚያውቀው ምን ያህል ጥቂት እንደሆነ አፅንኦት ይሰጣል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጣም አላዋቂ” (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)
ስሜት የሌለው
“ምንም የማይገባው”
አንተ
ይህ “አንተ” እግዚአብሔርን ያመለክታል፡፡