“በፊቱ ወድቀው ይሰግዳሉ” ወይም “እንደ ንጉሳቸው ያከብሩታል”
እዚህ ላይ “ህዝቦች” የሚለው በመንግስታቱ ውስጥ የሚኖሩትን ህዝቦች ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በሁሉም መንግስታት ውስጥ የሚኖሩት ህዝቦች” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
“እርሱን ለመርዳት ሌላ አንድም የለም”