am_tn/psa/072/006.md

1.3 KiB

እርሱ በታጨደ መስክ ላይ እንደሚወርድ ዝናብ ይምጣ

ንጉሱ መልካም ይሆናል፣ ደግሞም እርሱ አዲስ በታጨደ መስክ ላይ እንደሚዘንብ ዝናብ እንደሆነ በማሰብ ለህዝቡ መልካም የሆኑትን ነገሮች ያደርጋል፡፡ (ተነፃፃሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ይመጣ ዘንድ

“እርሱ እንዲመጣ እፈልጋለሁ”

እንደሚያረሰርስ ውሀ

“እንደሚያረሰርስ ውሀ ወደታች ይምጣ።” ንጉሱ መልካም ይሆናል፣ ደግሞም እርሱ አዲስ በታጨደ መስክ ላይ እንደሚዘንብ ዝናብ እንደሆነ በማሰብ ለህዝቡ መልካም የሆኑትን ነገሮች ያደርጋል፡፡ (አስጨምሬ እና ተንጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ፃድቅ

“ፃድቅ” የሚለው ቅጽል እንደ ስም ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ፃድቅ ሰዎች” (የስም ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)

በዘመኑ

ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች የሚከተሉት ናቸው፦ 1) “ንጉሱ በሚመራበት ዘመን” ወይም 2) “ፃድቅ ሰው እስከኖረ ድረስ” ወይም “ፃድቃን ሰዎች እስከኖሩ ድረስ”