964 B
964 B
እርሱ… እርሱ
እነዚህ የሚያመለክቱት “የሚፈርደውን” ነው፡፡ (መዝሙረ ዳዊት 72:2)።
ጨቋኙን ያደቅቀዋል
ጸሀፊው ሌሎችን የሚጨቁኑ ህዝቦችን ስላሸነፈውና ስለቀጣው ንጉስ ሲናገር እነዚህ ህዝቦች ንጉሱ የሚያደንቃቸው ግኡዛን ነገሮች እንደሆኑ አድርጎ ገልጧቸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሌሎችን የሚጨቁን ሰው ቅጣ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ፀሀይ እስካለች ድረስ፣ ጨረቃም በምትኖርበት ዘመን ሁሉ
ፀሀይና ጨረቃ በአንድ ላይ ሆነው ሁሉንም ጊዜ ስለሚወክሉት ቀንና ሌሊት ምትክ ስም ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለዘላለም፣ መጨረሻ የሌለው” (ምትክ ስም እና ወካይ የሚለውን ይመልከቱ)