am_tn/psa/071/017.md

1.4 KiB

አስተማርኸኝ

ሊያመለክት የፈለገው መረጃ በግልፅ ሊብራራ ይችላል፡፡ “ብዙ ነገሮችን አስተማረኝ” (ግምታዊ እውቀት እና ያልተገለፀ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እግዚአብሔር ሆይ አትተወኝ

“እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አትተወኝ”

ሀይልህን እየተናገርሁ ነበር

“ሀይል” የሚለው ረቂቅ ስም በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንተ እንዴት ብርቱ እንደሆንህ ስናገር ነበር” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ለሚመጣ ትውልድ

“ዛሬ ልጆች ለሆኑት”

ለሚመጣ ትውልድ ሁሉ ሀይልህን

የተዘለለው መረጃ በግልፅ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለሚመጣው ለማንኛውም ሰው ሀይልህን በምናገርበት ጊዜ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)

ለሚመጣው ትውልድ ሁሉ

ይህ ግነት የሚያመለክተው ጸሐፊው ሊነግራቸው ለሚችላቸው ሰዎች በሙሉ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ ልነግራቸው የምችላቸው ብዛት ያላቸው ሰዎች በሙሉ ያውቃሉ” (ግነት እና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ)