am_tn/psa/067/007.md

480 B

የምድር ዳርቻ ሁሉ ያከብሩታል

ይህ በየትኛውም ስፍራ የሚገኙ ሰዎች በሙሉ ከእርሱ በረከት የተነሳ እግዚአብሔርን ሊያከብሩት ይገባል ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በየትኛውም የምድር ገፅ የሚገኙ ሰዎች በሙሉ ለእርሱ ታላቅ አክብሮት እንዲኖራቸው እፈልጋለሁ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)