am_tn/psa/067/005.md

682 B

አህዛብ ያመስግኑህ… አህዛብ በሙሉ ያመስግኑህ

እግዚአብሔርን የማመስገን አስፈላጊነትን አፅንኦት ለመስጠት ሁለተኛው ሀረግ የመጀመርያውን ሀረግ ትርጉም ያጠናክራል፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

ምድር ፍሬዋን ሰጠች

እዚህ ላይ ጸሐፊው ስለ “ምድር” ሲናገር ለህዝቡ ምርትን ለመስጠት እንደመረጠ አድርጎ ተናግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኛ ከሰብላችን ብዙ ምርት ሰብስበናል” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)