am_tn/psa/067/003.md

661 B

አቤቱ አህዛብ ያመስግኑህ… አህዛብ ሁሉ ያመስግኑህ

እግዚአብሔርን የማመስገን አስፈላጊነት አፅንኦት ለመስጠት ሁለተኛው ሀረግ የመጀመርያውን ሀረግ ትርጉም ያጠነክራል፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

አህዛብ… አህዛብን ትመራለህ

እዚህ ላይ “አህዛብ” በምድር ላይ ባሉ መንግስታት በሙሉ የሚኖሩ ሰዎችን የሚወክል ነው፡፡ (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

በፍትህ

“በቅንነት” ወይም “በፍትሀዊነት”