እዚህ ላይ “ከንፈሮቼ” እና “አፍ” የተነገሩትን የተስፋ ቃላት የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔ የሰጠሁትን ተስፋ ቃል” (ወካይ የሚለውን ይመልከቱ)
“ለመስዕዋት የቀረቡ በጎች ሲቃጠሉ የሚኖረው ሽታ”