am_tn/psa/065/013.md

937 B

መስኮቹ መንጎችን ለብሰዋል

ጸሐፊው መስኮቹ በጣም በመንጋ መሸፈናቸው መስኮቹ ልብስ የለበሱ የሚመስል አንደሆነ ይናገራል፡፡

መስኮቹ

እንስሳቶች ሳር ላይ የሚመገቡበት ሰፊ ማሳ

መንጋዎች

የእንስሳት ቡድን፣ በግ እና ፍየል የመሳሰሉት

እነርሱ በደስታ ይጮሀሉ፣ እናም ይዘምራሉ

መስኮቹ፣ ኮረብታዎቹ እና ሸለቆዎቹ እነርሱ በደስታ እየዘመሩ እና እየጮሁ እንደሚመስሉ ሁሉ በጣም ለጋስ ናቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ እንደ ደስተኛ የሚዘምሩ ሰዎች ናቸው” (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ ይጮሀሉ

እነርሱ የሚለው ቃል መስኮቹን እና ሸለቆዎቹን ያመለክታል፡፡