am_tn/psa/065/008.md

1.2 KiB

ማስረጃ

ማረጋገጫ ወይም ሌላ ነገር ትክክል እንደሆነ የሚያሳይ ነገር

አንተ ምስራቅ እና ምዕራብ እንዲደሰቱ ታደርጋለህ

“ምስራቁ እና ምዕራቡ” የሚለው ሀረግ በአለም ዙሪያ ሁሉ የሚኖሩ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንተ ሁሉም ቦታ ያሉ ሰዎች በደስታ እንዲጮሁ ታደርጋለህ” (ምትክ ስም እና ወካይ የሚለውን ይመልከቱ)

ምድርን መርዳት

ይህ የምድርን አፈር ያመለክታል፡፡

አንተ በጣም አበለፀግኸው

“አንተ መልካም ነገሮች እርሱ ላይ እንዲበቅሉ አፈሩን በጣም መልካም አደረግኸው”

የእግዚአብሔር ወንዝ በውሀ የተሞላ ነው

ይህ በሰማይ ውስጥ ያለን እግዚአብሔር ምድርን ለማጠጣት እና ጅረትን ለመሙላት የሚልከውን የውሀ አቅርቦት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ጅረቶችን በውሀ ሞላህ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)