am_tn/psa/065/006.md

1.0 KiB

ብርታትን የታጠቅኸው አንተ

ጸሐፊው እግዚአብሔር እርሱ ብርታቱን ልክ እንደ ቀበቶ እንደለበሰው አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንተ በጣም ጉልበተኛ እንደሆንህ ማሳየት” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የባህሮችን ማጓራት፣ የእነርሱ ሞገድ ማጓራት

እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ትርጉም አላቸው እናም አድማጩ ወይም አንባቢው ላይ ጉልህ አሻራ ለመፍጠር ባንድነት እንጠቀማቸዋለን፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የማያቋርጥ የባህሮች ማጓራት” (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)

ማጓራት

በነፋስ እና በሞገድ የሚፈጠር ሀይለኛ ጩኸት

የህዝቦቹ አመፅ

ይህም ደግሞ እግዚአብሔር ፀጥ የሚያደርገው ነገር ነው፡፡

አመፅ

ሀይለኛ ጩኸት