በፅድቅ
“ምክንያቱም አንደ ፃድቅ ስለሆንህ”
አንተ . . . የሆንከው
“አንተ ነህ”
በምድረ ዳርቻ ሁሉ… ባህር ዳር እስከ ዳር
እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ምድር ሙሉ በሙሉ እና ባህር ዳር እስከ ዳር ከሚኖር ሰዎች ሁሉ” (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)
በምድር ዳርቻ ሁሉ
ይህ በምድር ላይ ሁሉ የሚኖሩትን ሰዎች ያመለክታል፡፡ (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)