am_tn/psa/064/007.md

1.5 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡-

ጸሐፊው ለ”ክፉዎች” መናገሩን ቀጥሏል መዝሙረ ዳዊት 64:01።

እግዚአብሔር ግን ይመታቸዋል…. በእርሱ ቀስቶች

ጸሐፊው የእግዚአብሔር የክፉዎች ቅጣት እግዚአብሔር እነርሱ ላይ ቀስቶችን እየመታ እንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ እንዲሰናከሉ ይደረጋሉ

ጸሐፊው እግዚአብሔር የክፉዎችን እቅድ እንዲከሽፍ ማድረጉ እግዚአብሔር በጎዳናቸው ላይ እንዲሰናከሉ እንዳደረጋቸው አድርጎ ይናገራል፡፡ ይህ በገቢር/አድራጊ መልኩ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር እነርሱ እንዲሰናከሉ ያደርጋል” ወይም “እግዚአብሔር የእነርሱ እቅድ እንዲከሽፍ ያደርጋል” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)

የገዛ ምላሳቸው እነርሱን ስለሚቃወም

እዚህ ላይ “ምላስ” እነርሱ የሚናገሩትን ቃላት ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ የሚናገሩት ቃላቶች ራሳቸውን የሚቃወሙ ስለሆኑ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

እርሱ ምን እንዳደረገ

“እግዚአብሔር ምን እንዳደረገ”