am_tn/psa/064/003.md

844 B

ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ስለዋል

ጸሐፊው የጠላቶቹ ምላስ እንደ ሰይፍ ሹል እንደሆኑ አድርጎ ይናገራል፡፡ እዚህ ላይ “ምላስ” ጠላቶች የሚናገሩትን መጥፎ ቃላት ይወክላሉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ የሚናገሩአቸው መጥሮ ነገሮች እንደ ሾለ ሰይፍ ያሳምሙኛል” (ተነፃፃሪ ዘይቤ እና ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ቀስት፣ መራራ ቃላት

ጸሐፊው የጠላቶቹ መራራ ቃላት እርሱ ላይ እየተተኮሱ እንዳሉ ቀስት አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እንደ ቀስት እኔን የሚወጉ መራራ ቃላት”(ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)