እዚህ ላይ “ስምህ” እግዚአብሔርን ራሱን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሁልጊዜ ለአንተ ምስጋናን እዘምራለሁ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ይህ ዘወትር ለእግዚአብሔር መስእዋት የመስጠት ቃልኪዳንን ያመለክታል፡፡