am_tn/psa/060/008.md

1.2 KiB

ሞዐብ የመታጠቢያ ገንዳዬ ነው

እግዚአብሔር ሞዐብ ጠቃሚ አለመሆኑን ሞዐብ የመታጠቢያ ገንዳ ወይም ተራ አገልጋይ እንደሆነ እንደዚያ አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሞዐብ ለመታጠቢያ እንደምጠቀምበት ጎድጓዳ ሰሀን ልክ እንደዚያው ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

በኤዶምያስ ላይ ጫማዬን እወረውራለሁ

እግዚአብሔር ምናልባትም የኤዶምያስ ባለቤትነትን መውሰዱ እርሱ ባለቤት እንደሆነ ለማሳየት በተምሳሌነት ጫማውን ወደ ምድሪቱ እንደወረወረ እንደዚያ አድርጎ እየተናገረ ነበረ፡፡ ነገር ግን አንዳንድ እትሞች ሌላ ትርጉሞች አሏቸው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የኤዶምያስ ምድር ባለቤትነትን እኔ ወስጃለሁ” ወይም “የኤዶምያስ ምድር የእኔ እንደሆነ ለማሳየት ጫማዬን ወደ እርሱ ወረወርሁ” (ተለዋጭ ዘይቤ እና ምሳሌያዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)