am_tn/psa/060/006.md

1.2 KiB

ኤፍሬም ደግሞ የእኔ የብረት ባርኔጣ ነው

እግዚአብሔር የኤፍሬም ነገድን የእርሱ ሰራዊት እንደሆነ አድርጎ ይናገራል፡፡ የብረት ባርኔጣ የጦርነት መሳሪያን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ኤፍሬም እንደመረጥኩት የብረት ባርኔጣ እንደዚያው ነው” ወይም “የኤፍሬም ነገድ የእኔ ሰራዊት ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የብረት ባርኔጣ

ወታደሮች ራሳቸውን ከጉዳት ለመከላከል የሚያደርጉት ጠንካራ ኮፍያ

ይሁዳ በትረ መንግስቴ ነው

እግዚአብሔር ከይሁዳ ነገድ ለእርሱ ህዝብ ንጉስ እንዲሆኑ ወንዶችን መርጧል እናም ያ ነገድ የእርሱ በትረ መንግስት እንደሆነ እንደዚያ አድርጎ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የይሁዳ ነገድ እንደ በትረ መንግስቴ እንደዚያው ነው” ወይም “ይሁዳ በእርሱ አማካኝነት ህዝቤን የምመራበት ነገድ ነው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)