am_tn/psa/059/014.md

538 B

እንደ ውሻ ማላዘን

ዘማሪው ሰዎችን ለማጥቃት ስለሚያስፈራሩ ጠላቶቹ ሲናገር በሰዎች ላይ እንደሚያላዝኑ፣ እንደሚያጉረመርሙ ወይም እንደሚጮኹ ውሾች አድርጎ ይገልጻቸዋል። አ.ት፡ “ሊያጠቁን ያስፈራራሉ” ወይም “እንደ ዱር ውሾች ሊያጠቁን ያስፈራሩናል” (Simile የሚለውን ተመልከት)

ርክተዋል

የሚፈልጉት ሁሉ ስላላቸው በቃኝ ማለት