am_tn/psa/059/010.md

1.3 KiB

እግዚአብሔር በቃል ኪዳን ታማኝነቱ ይገናኘኛል

ይህ ሐረግ እግዚአብሔር ሊያድነው እንደሚመጣ ያመለክታል። የነገር ስም የሆነው “ታማኝነት” ከቅጽል ጋር ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ለቃል ኪዳኑ ታማኝ የሆነው አምላኬ ሊያድነኝ ይመጣል” ወይም “ለኪዳኑ ታማን ስለሆነ አምላኬ ሊያድነኝ ይመጣል” (Assumed Knowledge and Implicit Information እና የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

በጠላቶቼ ላይ የእኔ ምኞት

የነገር ስም የሆነው “ምኞት” ከግሥ ጋር “ፍላጎት” ተብሎ ሊገለጽ ይችላል። አ.ት፡ “በጠላቶቼ ላይ እንዲደርስባቸው የምፈልገው” (የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

በትናቸው

“እንዲቅበዘበዙ አድርጋቸው”

ጋሻችን

የእግዚአብሔር ጻድቁን መጠበቅ፣ እግዚአብሔርን ጋሻ እንደሆነ ተደርጎ እንዲነገር አድርጓል። አ.ት፡ “የእኛ ጠባቂ” ወይም “እንደ ጋሻ የሚከላከልልን እርሱ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)