am_tn/psa/059/005.md

601 B

ተነሥ

አንድ ነገር ለማድረግ መወሰንና እርሱኑ ለማድረግ መጀመር እንደ መነሣት ተቆጥሮ ተነግሯል። አ.ት፡ “አንድ ነገር አድርግ” ወይም “እርምጃ ውሰድ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ሕዝቦች ሁሉ

እዚህ ጋ፣ “ሕዝቦች” የሚለው ቃል እግዚአብሔርን የማያከብሩትን የሀገራቱን ሕዝቦች ይወክላል። አ.ት፡ “የየሀገሩ ሕዝብ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)