am_tn/psa/059/003.md

952 B

ሕይወቴን ለመውሰድ አድብተው ይጠብቃሉ

የዳዊት ጠላቶች ተደብቀዋል፣ እርሱን የሚያጠቁበትን አጋጣሚም በመጠባበቅ ላይ ናቸው። (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

ንቃ

አንድ ነገር ለማድረግ መወሰንና እርሱኑ ለማድረግ መጀመር እንደ መንቃት ተቆጥሮ ተነግሯል። አ.ት፡ “አንድ ነገር አድርግ” ወይም “እርምጃ ውሰድ” (የአነጋገር ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)

እና ተመልከት

እግዚአብሔር ምን እንዲያይለት እንደ ፈለገ በግልጽ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ምን እየደረሰብኝ እንዳለ ተመልከት” ወይም “ምን እያደረጉብኝ እንዳሉም ተመልከት” (Assumed Knowledge and Implicit Information የሚለውን ተመልከት)