am_tn/psa/056/009.md

1.0 KiB

ወደ ኋላቸው ይመለሳሉ

“ያፈገፍጋሉ” ወይም “ተመልሰው ይሸሻሉ”

እግዚአብሔር ለእኔ ነው

ትርጉሙ እግዚአብሔር ለእርሱ ያደላል ማለት ነው። በዚህ ዐውድ፣ ዘማሪውን ለመጠበቅ እግዚአብሔር ከዘማሪው ጠላቶች ጋር እንደሚዋጋ ያመለክታል። አ.ት፡ “እግዚአብሔር ስለ እኔ ይዋጋል” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)

ማን ምን ሊያደርግብኝ ይችላል?

እዚህ ጋ ጥያቄው ጥቅም ላይ የዋለው ዘማሪው ብዙም ሊጎዱት ስለማይችሉ ሰዎችን እንደማይፈራቸው ለማሳየት ነው። ይህ ምላሽ የማይፈልግ ጥያቄ እንደ ንግግር ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ ‘ሰዎች ምንም ሊያደርጉብኝ አይችሉም!” ወይም “ሰዎች በከፋ ሁኔታ ሊጎዱኝ አይችሉም!” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)