am_tn/psa/056/003.md

902 B

አንተ

“አንተ” የሚለው ቃል እግዚአብሔርን ያመለክታል።

ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?

እዚህ ጋ ዘማሪው፣ ሰዎች በከፋ ሁኔታ ሊጎዱት ስለማይችሉ እንዳልፈራቸው ለማሳየት ጥያቄው ጥቅም ላይ ውሏል። ይህ ምላሽ የማይሻ ጥያቄ እንደ ንግግር ሊተረጎም ይችላል። አ.ት፡ “ሰው ብቻ የሆነ እርሱ ምንም ሊያደርገኝ አይችልም!” ወይም “ሰው ብቻ የሆነ እርሱ ከባድ ጉዳት ሊያደርስብኝ አይችልም!” (ምላሽ የማይሻ ጥያቄ የሚለውን ተመልከት)

ሰው ብቻ የሆነ

“ሰብአዊ ፍጡር” ወይም “ሰዎች”። ይህ የሚያመለክተው እግዚአብሔር እንጂ ሰዎች ብርቱዎች አለመሆናቸውን ነው።