am_tn/psa/055/020.md

532 B

በእነዚያ ላይ እጆቹን አንሥቷል

በሰዎች ላይ እጅን ማንሣት እነርሱን ማጥቃትን ይወክላል። ይህ ሰዎችን አደጋ ላይ ስለ መጣል ወይም እንዲቸገሩ ስለ ማድረግ ለሚነገሩ ነገሮች ዘይቤአዊ አነጋገር ሊሆኑ ይችላሉ። አ.ት፡ “እነዚያን አጥቅቷል” ወይም “እነዚያን ክዷል” (ፈሊጣዊ አነጋገር እና ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)