am_tn/psa/055/019.md

439 B

ይሰማቸዋል

“ጠላቶቼን ይሰማቸዋል” ወይም “ጠላቶቼ የሚሉትን ይሰማል”። አንዳንድ ትርጉሞች “ይሰማኛል” ይላሉ።

አዋርዳቸው

እግዚአብሔር እንዴት እንደሚያዋርዳቸው በግልጽ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ያሸንፋቸዋል፣ ያዋርዳቸዋልም” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)