am_tn/psa/055/016.md

959 B

ለእኔ ግን

ይህ ሐረግ የሚያሳየው ጸሐፊው ስለ አንድ ነገር መናገሩን አቁሞ ስለ ራሱ ሊናገር መሆኑን ነው። አ.ት፡ “እኔ ግን”

ማቃሰት

ሰዎች ወይም እንስሳት በህመማቸው ጊዜ የሚያሰሙት ድምፅ

እርሱ ድምፄን ይሰማኛል

እዚህ ጋ፣ “ድምፅ” የሚወክለው 1) ዘማሪውን ወይም 2) የዘማሪውን ቅሬታና ማቃሰት ይሆናል። አ.ት፡ “እርሱ ይሰማኛል” ወይም “እርሱ ማቃሰቴን ይሰማል” (See: Synecdoche እና ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ሕይወቴ

እዚህ ጋ፣ “ሕይወቴ” የሚወክለው ዘማሪውን ነው። አ.ት፡ “እኔን” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የሚዋጉኝ ብዙዎች ነበሩ

“ብዙ ሰዎች ተዋግተውኛል”