am_tn/psa/055/008.md

1021 B

አውሎ ንፋስ

ብርቱ አውሎ ንፋስ

ዋጣቸው

አንድን ነገር ማጥፋት ጨርሶ እንደ መብላት ተደርጎ ተነግሯል። ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች፣ “የጠላቶቼን ዕቅድ አጥፋው’ ወይም “ጠላቶቼን አጥፋቸው” የሚሉት ናቸው። (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

ቋንቋቸውን ደበላልቀው

እዚህ ጋ፣ “ቋንቋ” የሚወክለው ሰዎች እርስ በርሳቸው ይነጋገሩት የነበረውንና በተለይም ክፉ ስለማድረግ ዕቅድ ይነጋገሩ የነበሩትን ያመለክት ይሆናል። ያንን መደበላለቅ የሚወክለው እርስ በርሳቸው እንዳይግባቡ ማድረግን ነው። አ.ት፡ “እርስ በርስ በሚነጋገሩበት ጊዜ አደናግራቸው” ወይም “ዕቅዳቸውን አደናግረው” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)