am_tn/psa/055/006.md

935 B

ምነው እንደ እርግብ ክንፍ ብቻ በኖረኝ!

ይህ ጩኸት ጸሐፊው በጣም የተመኘውን ነገር ይገልጻል። አ.ት፡ “እንደ እርግብ ክንፍ እንዲኖረኝ በጣም እመኛለሁ” (See: Exclamations)

በርሬ እሄድ ነበር

“ክንፍ ቢኖረኝ ኖሮ በርሬ እሄድ ነበር”

እነሆ፣ ከዚያ እቅበዘበዝ ነበር

“ይህንን እና ሌላም አደርግ ነበር፤ እቅበዘበዝ ነበር”

ሴላ

ይህ ሰዎች እንዴት መዘመር ወይም የሙዚቃ መሣሪያ መጫወት እንዳለባቸው የተነገራቸው ሙዚቃዊ ቃል ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ትርጉሞች የዕብራይስጡን ቃል ሲጽፉ አንዳንድ ትርጉሞች ደግሞ ይህንን አያካትቱም። (ቃላትን ቅዳ ወይም ተዋስ የሚለውን ተመልከት)