am_tn/psa/052/006.md

630 B

ጻድቃን ይህንን አይተው ይፈራሉ

“ጻድቃን ደግሞ እግዚአብሔር እርሱን ሲያስወግደው ያዩና ይፈራሉ”

እነሆ

“እዩ” ወይም “ስሙ” ወይም “የምነግራችሁን ልብ በሉ”

እግዚአብሔርን መጠጊያው ያላደረገ

እዚህ ጋ “መጠጊያ” የሚወክለው ተከላካይን ነው። አ.ት፡ “እግዚአብሔርን ተከላካዩ ያላደረገ” ወይም “እግዚአብሔር እንዲከላከልለት ያልጠየቀ” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)