am_tn/psa/051/012.md

413 B

ደግፈኝ

“ከፍ አድርገኝ” ወይም “አግዘኝ”

መንገድህን

“ሰዎች እንዲኖሩት የምትፈልገውን መንገድ” ወይም “ሰዎች እንዲያደርጉት የምትፈልገውን”

ተላላፊዎች … ኃጢአተኞች

እዚህ ጋ፣ እነዚህ ሁለት ቃላት የሚያመለክቱት አንዱን ዓይነት ሰዎች ነው።