am_tn/psa/050/023.md

796 B

መንገዱን ቀና ለማድረግ ያቅዳል

እግዚአብሔር አንድ ሰው የሚኖርበትን የሕይወት አኳኋን ሰውዬው እንደሚጓዝበት መንገድ አድርጎ ይናገራል። አ.ት፡ “ሕይወቱን በትክክለኛው መንገድ ይመራል” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

የእግዚአብሔርን ድነት አሳየዋለሁ

የነገር ስም የሆነው “ድነት” እንደ “ማዳን” ተደርጎ ሊነገር ይችላል። እግዚአብሔር በሦስተኛ መደብ ወደ ራሱ ያመለክታል። አ.ት፡ “አድነዋለሁ” (የነገር ስም እና አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ የሚለውን ተመልከት)